ስምዖን ጌታቸው የተባለ የ30 ዓመት ወጣት እሁድ ኦክቶበር 12 ምሽት በሳውዝ ኢስት ዋሽንግተን ዲሲ በጥይት ተመቶ መገደሉ ቤተሰቦቹንና ማህበረሰቡን በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ የከተተ ሲሆን፤ ወዳጅ ዘመዶቹ ገዳዮቹ ወደፍትህ እንዲቀርቡና ፍርድ እንዲያገኙ እየጠየቁ ነው።
ዝርዝሩ 👇🏾
ethiopique.com?p=7064
የ30 ዓመቱ ስምዖን ጌታቸው በሳውዝ ኢስት ዲሲ በተተኮሰበት ጥይት ለህልፈት ተዳረገ። ወዳጅ ዘመዶቹ አግዙን ይላሉ
ስምዖን ጌታቸው የተባለ የ30 ዓመት ወጣት እሁድ ኦክቶበር 12 ምሽት በሳውዝ ኢስት ዋሽንግተን ዲሲ በጥይት ተመቶ መገደሉ ቤተሰቦቹንና ማህበረሰቡን በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ የከተተ ሲሆን፤ ወዳጅ ዘመዶቹ ገዳዮቹ ወደፍትህ እንዲቀርቡና ፍርድ እንዲያገኙ እየጠየቁ ነው። የሜትሮፖሊታን ፖሊስ መምሪያ እንዳስታወቀ…