- በአብቹ ለማ የፌደራል መንግስት ከኦክቶበር 1/2025 እኩለ-ሌሊት ጀምሮ በከፊል መዘጋጀቱ ከታወቀ በኋላ የዲሲ ከንቲባ ብሎም የሜሪላንድና የቨርጂኒያ ገቨርነሮች የፌደራል ሠራተኞችን ለመደገፍ የተናጠልና የጋራ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ። እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ከጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ጋር በዚህ ፅሑፍ ውስጥ ተካተው ቀርበዋል። ዝርዝሩ 👇🏾👇🏾👇🏾 ethiopique.com?p=6977Oct 7, 2025 14:02