- ከቀጣዩ ወር አንስቶ የአሜሪካ ዜግነት ለመሆን የሚፈልጉ ግሪን ካርድ ያላቸው ነዋሪዎች አዲስ እና ከቀደመው ብዛት ያለው ጥያቄዎች የሚቀርቡበት የዜግነት ፈተና እንደሚወስዱ uscis በዚህ ሳምንት ረቡዕ እ.ኤ.አ መስከረም 19/2015 ይፋ አድርጓል። የኢትዮጲክ ባልደረቦች ይህን ከግንዛቤ በማስገባት አንባቢዎች በድረ-ገጻችን ላይ የዜግነት ጥያቄዎችን በቀላሉ እንዲያገኙና እንዲለማመዱ የሚያገለግል ጥያቄና መልስ ማቅረብ ጀምረዋል። ዝርዝሩ 👇🏾 ethiopique.com?p=6804Sep 19, 2025 22:53