Search
Feeds
Discover
Login
Debug
Fork on GitHub
See full post
Ethiopique - ኢትዮጲክ
ethiopique202.bsky.social
ሞንጎመሪ ካውንቲ እሁድ ሴፕቴምበር 14 2025 ቀን በዊተን ሪጅናል ፓርክ 11ኛውን ዓመታዊ የወዳጅነት ፒክኒክ ያካሂዳል። ይህ የወዳጅነት ፕሮግራም ከሁሉም ባህል፤ ዘርና የሃይማኖት አይነቶች የተውጣጡ ሰዎችን በአንድ በማገናኘት ከልዩነት ይልቅ አንድነትን ለማጠናከር የታሰበ ፕሮግራም ነው። ዝርዝሩ 👇🏾
ethiopique.com?p=6661
ሞንትጎመሪ ካውንቲ ሴፕቴምበር 14 ላይ ዓመታዊ የወዳጅነት ፒክኒክ ያዘጋጃል።
ሞንጎመሪ ካውንቲ እሁድ ሴፕቴምበር 14 2025 ቀን በዊተን ሪጅናል ፓርክ 11ኛውን ዓመታዊ የወዳጅነት ፒክኒክ ያካሂዳል። ይህ የወዳጅነት ፕሮግራም ከሁሉም ባህል፤ ዘርና የሃይማኖት አይነቶች የተውጣጡ ሰዎችን በአንድ በማገናኘት ከልዩነት ይልቅ አንድነትን ለማጠናከር የታሰበ ፕሮግራም ነው። ዝግጅቱ ከእኩለ ቀን ጀም…
ethiopique.com
Sep 5, 2025 21:40
0
reposts
0
quotes
0
likes
Repost
Quote post
View on Bluesky
Copy Bluesky URL
Copy post URL
Translate post
Show all post labels
An unhandled error has occurred.
Reload
🗙